Lemlem Hailemichael – Ende Amele – ለምለም ሃይለሚካኤል – እንደ አመሌ – New Ethiopian Music 2025 (Official Video



Lemlem Hailemichael – Ende Amele – ለምለም ሃይለሚካኤል – እንደ አመሌ – New Ethiopian Music 2025 (Official Video) …

source

Reviews

0 %

User Score

0 ratings
Rate This

Sharing

Leave a reply to @ኸኸአረርር Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

37 Comments

  1. የኔ ቆንጆ ደስ ትያለሽ ረጋ ያልሽ …ድምፅሽ ሲንቆረቆር ልብን ያርዳል ….❤❤❤❤

  2. ዘፈኑ ውድድ ለማረገው ባሌ❤። ኬሮግራፋ ዋው እግዚአብሔር ግን እንዴት ሴትን ውብ ልባም ወንድን መከታ አድርጎ ነው የፈጠረን ። ተፈጥሮ መቼም በፍቅር እንዴት ውብ ሆና ደምቃለች

  3. ለሙ ግን ይደብራል ያንችን ዘፈን ብቻ እየሰማን እሺ የሌሎችን እጅ እጅ የሚል ድምፃቸውን ማን ይስማላቸው። ለማንኛውም ይመችሽ የጀሮ ሻወር ወሰድን ቁጥር 2 አልበም ደግሞ እንጠብቃለን በርችልን

  4. 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  5. Bareddu Akka ko Humsafar hai sir I 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  6. እውነትም ለምለም። የዱሮዋ ወንዲሎ ዛሬ የሴትነት ወዘነዋ ጎመራ፣ ለመለመ።

  7. እውነትሽን ነው ለምለሜ የሰው ልጅ አመል ከባድ ነው እና የሰውን አመል የሚችሉ የዋሕ ሰዎች ሊወደሱ ና ሊዜምላቸው ይገባል!!! ምርጥ ስራ ነው ከዚህ የበለጠ ካንቺ እንጠብቃለን!!!